Thursday, 22 May 2014

ይሻል መጣ ብዬ ምርኩዝ አስጨበጨ መንገድ ያሳየሁት፣ ለካ ሌላም አይደል ‘ደርጉ’ን ኖሯል እና ‘ኢህአዲግ’ ነው ያልኩት DERG

May 22, 2014 07:35 am By Editor Leave a Comment
ይሻል መጣ ብዬ ምርኩዝ አስጨበጨ መንገድ ያሳየሁት፣
ለካ ሌላም አይደል ‘ደርጉን’ ኖሯል እና ‘ኢህአዲግ’ ነው ያልኩት።
የደርግ እና የኢህአዲግ መመሳሰል ታወሰኝ እና  የኢትዮጵያ ገበሬ ምን ብሎ ያስብ ይሆን? እያልኩ ሳስብ የመጣልኝ ግጥም ነው።
በ 1967 ዓም የንጉሱን ስርዓት ከስልጣን ሲወርዱ በትረ መንግስቱን የተረከበው ደርግ የኢትዮጵያ ሰራዊት አካል በመሆኑ እና በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አንድነት ላይ የማይደራደር ቢሆንም በአገዛዙ አምባገነንነት ኢህአዲግ ደርግን ተስተካክሎታል ብቻ ሳይሆን በአንዳንድ ረቀቅ ባሉ ተንኮሎች ”ደርግ የዋህ አልነበር እንዴ!” የሚሉ ድምፆች እንዲበራከቱ እያደረገ ነው። በደምሳሳው ስንመለከተው አይመስልም።ወደ ዝርዝር ነገሮች ስንገባ ግን ኢህአዲግ በትክክል የደርግ አምባገነናዊ አገዛዝ ግልባጭነቱ ፍንትው ብሎ ይታየናል።
እስኪ እነኝህን ነጥቦች እንመልከት -
ደርግ ስልጣን ለሕዝብ እመልሳለሁ ብሎ ምሎ ተገዝቶ መልሶ መለዮውን እያወለቀ ስልጣኑን ያዘ።”ሕዝባዊ መንግስት አሁኑኑ” ያሉትን ገደለ። ኢህአዲግም ስልጣንን ለሕዝብ እሰጣለሁ ብሎ ምርጫ አደረገ ተሸነፈ።”ድምፃችን ተሰረቀ” ብለው አደባባይ የወጡትን አያሌዎችን በአደባባይ ገደለ።

የኢህአዴግ የ23 ዓመት “ፌዴራላዊ የዘር አወቃቀር” ውጤት ዘረኝነት - በኢትዮጵያ እግር ኳስ!


tok
የጋምቤላ ምርጥ “ቶክ” አንገቱን ደፋ
የኢትዮጵያው ቡናው እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ የጋምቤላ ምርጥ ውጤት ቶክ ጀምስ ይርጋለም ላይ በአንዳንድ የሲዳማ ደጋፊዎች በዝንጀሮ ድምፅ በቆዳ ከለር ተሰድቧል።
በቦታው የነበሩ እንደተናገሩት ኢትዮጵያዊው ቶክ በድንጋጤ ከሜዳው ወጥቶ የተቀያሪ ወንበር ላይ አንገቱን አቀርቅሮም ታይቷል። በአዲስ አበባ ስታዲየም የግለሰቦች ስም እየጠሩ የሚሳደቡ እንዳሉ ይታወቃል።
በውጭ አገር ተጨዋቾች በሌሎች አገር ደጋፊዎች ከቆዳ ከለር ጋር በተያያዘ ሲሰደቡ በእኛ አገር ደግሞ ዘረኝነት በራሱ ዜጋ ሲሰደብ ከማየት ምን የሚያስደነግጥ አለ?
ቶክ በወገኑ እንደ ዝንጀሮ ተሰድቦ አንገቱ ደፍቷል፤ ይህ ነገር ወደፊት በድጋሚ እንደማይከሰት ምን ማረጋገጫ ይኖራል? (ኢቲዮኪክአፍ እናመሰግናለን)
**********
ምንጭ: ድሬ ቲዩብ ላይ ተለጥፎ በነበረ ጊዜ የተወሰደ

እየሳቁ ማልቀስ! (የማለዳ ወግ)

May 22, 2014 ነቢዩ ሲራክ

በለጋ እድሜዋ ትዳር መስርታ ሁለት ትጉህ መንታ ልጆች የታደለች እህት ከትዳር ጓደኛዋ ችግር ገጠማት። የ “ተበዳይ ነኝ!” ባይ ወዳጀን ምሬት ደጋግሜ ብሰማም ከቀናት በፊት “በደለኝ!” ያለችው የትዳር አጋሯ በኮሚኒቲው ሽምግልና ኮሚቴ በኩል ክስ መስራቱን እና የክስ ጥሪ እንደደረሳት ሰማሁ። ከአሰር አመት በፊት እድሜዋ ገና የ17 አመት እያለ የዛሬ የ12 አመት እድሜ የሆነውን ትልቁን ልጀን ያሳደገችውን እህት የቆየ አብሮነት ትውስታ እያሰብኩ የአለመግባባቱን ሽምግልና ወደሚከወንበት የጅዳ ኮሚኒቲ ሽምግልናውን ለመታዘብ መጓዝ ጀመርኩ። የያኔዋ ጉብል በኮንትራት ስራ መጥታ ከአሰሪወችዋ ልታመልጥ ከሶስተኛ ፎቅ የወደቀችበትን አሳዝኝ ታሪክ ጀምሮ ከብላቴና ልጀ ጋር ውለው ሲያድሩ የነበረውን ሁሉ ስደት እና ድህነት በልጅነት እድሜዋ ላይ የጣለውን ህመም አስታወስኩ። እግረ መንገዴን ይህን ሁሉ አውጥቸ አውርጀ ያ ሁሉ አልፎ ለዛሬ ወግ ማዕረግና ለመንታ ልጆች በረከት ያደላትን ፈጣሪ ስራ አስታውሸ” ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል!” ስል አምላኬን አመሰገንኩት!Nebyu Sirak Ethiopian journalist in Saudi Arabia
ወደ ኮሚኒቲው ጽ/ቤት ብዙም ሳልቆይ ደረስኩ። “በደል ደረሰብኝ!” ባይ ቀድማ በቀጠሮዋ ተገኝታለች ። “ልጆቸን ጥላ ሔደች” ባይ ከሳሽ ባል ዘግይቶ መጣ። ጉዳዩን ለመታዘብ ከባልም ለሚስትም ወገን የመጣን ታዛቢ ሽማግሌወች ሁለት ሶስት ስንሆን ሁላችንም በባልና ሚስት መካከል ሰላም እንዲወርድ ተመኘን። በበዳይ በተበዳይየደረሰወን ሁሉ የሚሰሙት ሽማግሌዎች መሆኑ በጀ። እኛ በበዳይ በተበዳይም ላይ ያረፈውን የዱላ አሸራ እያነሳን ብንሸመግል ሽምግልናው ፍርሻ በሆነ ነበር ስል ማሰቤ አልቀረም። ብቻ ኮሚኒቲው ከተመሰረተ በርካታ ጀምሮ በሽምግልናው ረገድ ተመሳሳይ ፋና ወጊ ማህበራዊ ጉዳዮችን በመስራት ላይ ያለው ኮሚቴ አባላት ትናንትም ዛሬም ቤት እንዳይፈርስ፣ ወገን ከወገኑ ሲጋጭ ገጭቱን በወግ በስርአት በማሸማገል ይሰራሉና ብዙውን አስታውሸ አመሰገንኳቸው። ትልቁን ስራ የሚሰራው የዚህ ኮሚቴ አባላት የዚህችን ብላቴና ትዳር ለልጆች ሲባል መታደጋቸውን ከበር ሆነን ሽምግልናውን ስንከታተል ለነበርነውን መልካም የምስራች አበሰሩን! ባልና ሚስት ልዩትን አስወግደው ለመኖር ተስማምተው ባንድ መኪና ተያይዘው ሲሔዱ የአብራካቸው ክፋዮችን ደስታ መመልከት በራሱ ልዩ የደስታ ስሜትን ይሰጥ ነበር)

Ethiopia crackdown on student protests taints higher education success


Ethiopia crackdown on student protests taints higher education success 
By Paul O'Keeffe, Guardian
May 22, 2014
Over the past 15 years, Ethiopia has become home to one of the world's fastest-growing higher education systems. Increasing the number of graduates in the country is a key component of the government's industrialisation strategy and part of its ambitious plan to become a middle-income country by 2025. Since the 1990s, when there were just two public universities, almost 30 new institutions have sprung up.On the face of it, this is good news for ordinary Ethiopians. But dig a little deeper and tales abound of students required to join one of the three government parties, with reports of restricted curricula, classroom spies and crackdowns on student protests commonplace at universities.
Nowhere has this been more evident than in Ambo in Oromia state. On 25 April, protests against government plans to bring parts the town under the administrative jurisdiction of the capital, Addis Ababa, began at Ambo University. By the following Tuesday, as protests spread to the town and other areas of Oromia, dozens of demonstrators had been killed in clashes with government forces, according to witnesses.

Wednesday, 21 May 2014

(ሰበር ዜና) በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ እሳት ቃጠሎ ተነሳ

Fire broke out bole


 | 
(ዘ-ሐበሻ) የዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ የመረጃ ምንጮች እንደጠቆሙት በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ አካባቢ የሚገኘው ኒውዮርክ ካፌ አጠገብ የተነሳ የእሳት ቃጠሎ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል። የአዲስ አበባ የእሳት አደጋ ማጥፊያ ማርሻል አካባቢው የደረሰ ሲሆን እሳቱን ለመቆጣጠር ጥረት እያደረጉ እንደሚገኙ መረጃዎች ደርሰውናል:።
ዛሬ ቀትር ላይ የተነሳው የእሳት አደጋ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ያልጠፋ ሲሆን እሳት አደጋ ሰራተኞች ግን ርብርቦሻቸውን ቀጥለዋል። የእሳት አደጋው መነሻ ምን እንደሆነ የታወቀ ነገር የለም።

The Oromo Liberation Front (OLF), which is led by General Kemal Gelchu, said as the protest of students of the Oromo ethnic group is a protest against the unjust eviction of Oromo farmers, the public needs to stand with them and support them.


OLF calls Ethiopians to stand with Oromo students                                                                  ESAT New  May 20, 2014


OLF in its press release stated that the ruling party in Ethiopia is working to prolong its grip on power by causing inter-ethnic fights and this will hurt the Nation at the end of the day; thus, all political parties should leave their differences aside and struggle together.
It also noted that the demolition of the historic Waldeba Monastery, Northern Ethiopia for sugar development and the sale of lands in Gambella are deplorable. The eviction of Oromo farmers is similarly aimed at selling the lands to investors, which should be opposed by all Ethiopians now.
OLF said Ethiopians without being divided along ethnic, place of origin and religion should rise in unison and continue the protest against the new Addis Abeba Master Plan.
In a related development, Ethiopians in Munich, Germany have held a protest opposing the killing of students in Ambo and other towns of the Oromia region in Ethiopia.

No less significant, absent trials and tribulations, democracy would be devoid of the soul that endows it with character and vitality. I accept my fate, even embrace it as serendipitous. I sleep in peace, even if only in the company of lice, behind bars. The same could not be said of my incarcerator though they sleep in warm beds, next to their wives, in their home




.The government has been able to lie in a court of law effortlessly as a function of the moral Paucity of our politics. All the great crimes of history, lest we forget, have their genesis in the moral wilderness of their times.
The mundane details of the case offer nothing substantive but what chritopher Hitchens once described as “a vortex of irrationality and nastiness.” Suffice to say, that this is Ethiopia’s dreyful affair. Only this time, the despondency of withering tyranny, not smutty bigotry, is at play.
Martin aims wrote, quoting Alexander Solzhenitsyn, that Stalinism (in the 30s) tortured you not to force you to reveal a secret, but to collude you in a fiction. This Is also the basic rational of the unfolding human rights crisis in Ethiopia. And the same 30s bravado that show-trials can somehow vindicate banal injustice pervades official thinking want to unlearn from history; we aptly repeat even its most brazen mistakes.
Why should the rest of the world care? Horace said it best :mutate nomine detefabula narrator.” change only the name and this story is also about you.” Whenever justice suffers our common humanity suffers, too.
I will live to see the light at the end of the tunnel. it may or may not be a long wait. Whichever way events may go, I shall persevere!